ቀጠሮዎን ያስይዙ፣ ሰልፍ አይጠብቁ

በኢትዮጵያ በሚገኙ ክሊኒኮች፣ ሆስፒታሎች፣ ባንኮች፣ ሳሎኖች እና ጽሕፈት ቤቶች ተራዎን ከቤትዎ ሆነው በ30 ሰከንድ ያስይዙ።